Ethiopian News Agency
VerifiedNewswire/News Agency
Established in 1942 as a national wire news center, the Ethiopian News Agency has been gathering, compiling and disseminating news stories to the public through the mass media, websites and various social media platforms. As the oldest and experienced newscaster in the country, ENA has been disseminating news and related stories, documentary and TV programs through its 38 branch offices across the country. Moreover, the Agency publishes a bi-monthly magazine called Negari which features topical local and international issues and agenda of paramount importance. Source
Actions
Media Outlet details
| Scope | National |
|---|---|
| Language | Afar, Amharic, Arabic, English, French, Oromo, Somali, Tigrinya |
| Country | Ethiopia |
|
Similarweb UVM |
Request pricing |
|
Comscore UVM |
Request pricing |
Recent Articles
Search ArticlesIsrael Reaffirms Strong Backing for Ethiopia’s Red Sea Access Quest
Israel Reaffirms Strong Backing for Ethiopia’s Red Sea Access Quest - ENA English Ethiopian News Agency 2023
Where Does Abay/Nile Really Begin? The Truth Egypt Doesn’t Want to Discuss
Where Does Abay/Nile Really Begin? The Truth Egypt Doesn’t Want to Discuss - ENA English Ethiopian News Agency 2023
በክልሉ ሀገር በቀል የባህል እሴቶችን ጠብቆ የማልማትና ለትውልድ የማስተላለፍ ስራዎች ይጠናከራሉ
ደብረ ማርቆስ ፤መስከረም 4/2019 (ኢዜአ) ፡-በአማራ ክልል ሀገር በቀል የባህል እሴቶችን ጠብቆ የማልማትና ለትውልድ የማስተላለፍ ስራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የክልሉ ባህል፣ ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ አስታወቀ። በምስራቅ ጎጃም ዞን ዓመታዊ የከሴ አጨዳና እንግጫ ነቀላ በዓል ማጠቃለያ ፕሮግራም በደብረማርቆስ ከተማ ተከብሯል። የክልሉ ባህል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ ምክትል ሃላፊ አየለ አናውጤ (ዶ/ር) እንዳሉት ፤ ክልሉ የበርካታ ባህላዊ እሴቶችና የተፈጥሮ ጸጋዎች መገኛ ነው። እሴቶችን የመጠበቅ፣ የማልማትና ከትውልድ ወደ ትውልድ የማስተላለፍ ስራዎች በተጠናከረ አግባብ እየተከናወኑ መሆኑን ገልፀዋል። በዞኑ ከነሐሴ 15 ጀምሮ እስከ ጳጉሜ 3 በተለያዩ ዝግጅቶች ሲከበር የቆየው የከሴ አጨዳና የእንግጫ ነቀላ በዓል ከባህል መገለጫዎች አንዱ መሆኑን ጠቅሰዋል። ባህል የእርስ በእርስ...
በማእከላዊ ጎንደር ዞን የሰላምን አማራጭ የተቀበሉ የቀድሞ ታጣቂዎች የልማት አርበኛና የሰላም አምባሳደር ሆነው እየሰሩ ነው
ጎንደር፤ መስከረም 4/2019 (ኢዜአ)፡- በማእከላዊ ጎንደር ዞን የመንግስትን የሰላምን አማራጭ የተቀበሉ የቀድሞ ታጣቂዎች የልማት አርበኛና የሰላም አምባሳደር ሆነው እየሰሩ መሆኑን የዞኑ አስተዳደር ገለጸ። በአማራ ክልል የማዕከላዊ ጎንደር ዞን "አርቆ ማየት፣ አልቆ መሥራት" በሚል መሪ ቃል ያለፈው በጀት ዓመት አፈጻጸም ግምገማ እና የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅ መድረክ በመካሄድ ላይ ይገኛል። በመድረኩ ላይ ንግግር ያደረጉት የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አወቀ አስፈሬ፤ በበጀት ዓመቱ በተለይም በሰላምና ፀጥታ ዙሪያ ህብረተሰቡን ባሳተፈ መልኩ በፀጥታ አካላት የተከናወኑ ተግባራት ውጤት አምጥተዋል ብለዋል። በተሳሳተ መንገድ ጫካ ገብተው የነበሩ ታጣቂዎች የሰላምን አማራጭ ተቀብለው እንዲመጡ መደረጉን አንስተው በርካቶች የተሃድሶ ስልጠና ወስደው ህብረተሰቡን በመቀላቀል የልማት አርበኛና...
በሪፎርም ሥራዎች የተመዘገቡ ስኬቶች ኢትዮጵያን በአጭር ጊዜ ውስጥ ወደ ሁለንተናዊ ማንሠራራት ማሸጋገር አስችለዋል
አዲስ አበባ፤ መስከረም 4/2019 (ኢዜአ)፡- ባለፉት ዓመታት በሪፎርም ሥራዎች የተመዘገቡ ስኬቶች ኢትዮጵያን በአጭር ጊዜ ውስጥ ወደ ሁለንተናዊ ማንሠራራት ማሸጋገር ያስቻሉ መሆናቸውን የመንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ገለጹ። የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት "በማንሠራራት ወደ ልዕልና" በሚል የፓናል ውይይት መድረክ አካሂዷል። በፓናል ውይይቱ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ እውነቴ አለነ፣ የቋሚ ኮሚቴው ምክትል ሰብሳቢ አዝመራው አንደሞ፣ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ኃይማኖት ዘለቀ፣ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ተስፋሁን ጎበዛይ፣ የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሰይፈ ደርቤ ተገኝተዋል። በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ እውነቴ አለነ በዚሁ ጊዜ እንደተናገሩት...
በክልሉ የፍትህ ሥርአቱን የማዘመንና ተደራሽ የማድረግ ስራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ
በክልሉ የፍትህ ሥርአቱን የማዘመንና ተደራሽ የማድረግ ስራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ - ኢዜአ አማርኛ ጅግጅጋ፣ መስከረም 4/2019(ኢዜአ)፦በሶማሌ ክልል በተያዘው በጀት አመት የፍትህ ስርአቱን የማዘመንና ተደራሽ የማድረግ ስራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ገለጸ። የሶማሌ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የበጀት አመቱን የፍርድ ቤቶች ሥራ ማስጀመሪያ ስነ ስርአት በጅግጅጋ ከተማ አካሂዷል። የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት አቶ አብዲከሪም አህመድ አደን እንደገለጹት፣ በክልሉ በፍርድ ቤቶች የፍትህ አሰጣጡን በዲጂታል ቴክኖሎጂ የታገዘ በማድረግ ፈጣንና ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት የተጀመሩ ስራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ። በተያዘው 2019 በጀት አመት አገልግሎቱን ከማዘመን በተጓዳኝ ተደራሽ የማድረግ ስራም ትኩረት የተሰጠው መሆኑን ተናግረዋል። በተለያዩ ዞኖች...
ሃገር ቦቆል መመሓየሺ ማክሮ ኢኮኖሚ መንግሥቲ መደመር ዓበይቲ ፕሮጀክትታት ልምዓት ናይ ምፍፃም ዓቕሚ ኣዕብዩ እዩ
ሃገር ቦቆል መመሓየሺ ማክሮ ኢኮኖሚ መንግሥቲ መደመር ዓበይቲ ፕሮጀክትታት ልምዓት ናይ ምፍፃም ዓቕሚ ኣዕብዩ እዩ - ኢዜአ ትግርኛ ኣዲስ ኣበባ/መስከረም 4/2019 (ኢዜኣ) መርሃ ግብሪ ሃገር ቦቆል መመሓየሺ ማክሮ ኢኮኖሚ መንግሥቲ መደመር ዕቤት ብምቅልጣፍ ዓበይቲ ፕሮጀክትታት ልምዓት ናይ ምፍፃም ዓቕሚ ከም ዘዕበየ ፕሬዚዳንትታት ላዕለዎት ትካላት ትምህርቲ ገሊፆም። መርሃ ግብሪ ሃገር ቦቆል መመሓየሺ ማክሮ ኢኮኖሚ ኢትዮጵያ መዋቕራዊ ስምብራት ዕቤት ብምሕካም ዓለም ለኸ ንግድን ኢንቨስትመንትን ብምትብባዕ ኣብ ኩሎም ዓውድታት ዕቤት እናቀላጠፈ እዩ ዝርከብ። ፕሬዚዳንትታት ላዕለዎት ትካላት ትምህርቲ ንኢዜኣ ከም ዝበልዎ፤ ሃገር ቦቆል መመሓየሺ ማክሮ ኢኮኖሚ ኢትዮጵያ ፍኖተ ካርታ ብዝሃ ልምዓት ኢኮኖሚ ብምብሳር ዕቤት ዘቀላጥፍ እመርታዊ ለውጢ እናተረኸበሉ እዩ። ፕሬዚዳንት ዩኒቨርሲቲ...
ዘይሕጋዊ ጉጅለ ህወሓት፣ሻዕቢያን ፋኖን ፍፁም ህዝባዊ መሰረት ዘይብሎም ጉጅለታ ጥፍኣት እዮም-ኣይተ ዮሴፍ በርሀ
ዘይሕጋዊ ጉጅለ ህወሓት፣ሻዕቢያን ፋኖን ፍፁም ህዝባዊ መሰረት ዘይብሎም ጉጅለታ ጥፍኣት እዮም-ኣይተ ዮሴፍ በርሀ - ኢዜአ ትግርኛ ኣዲስ ኣበባ/መስከረም 4/2019(ኢዜኣ) ዘይሕጋዊ ጉጅለ ህወሓት፣ ሻዕቢያን ፋኖን ፍፁም ሓባራዊ ዕላማ ዘይብሎም፣ሓውን ሓሰርን ዝኾኑን ህዝባዊ መሰረት ዘይብሎምን ጉጅለታ ጥፍኣት ከም ዝኾኑ ምክትል ኣቦ ወንበር ውድብ ባይቶና ኣይተ ዮሴፍ በርሀ ገሊፆም። ኣይተ ዮሴፍ በርሀ ምስ ኢዜኣ ኣብ ዝነበሮም ፃንሒት፤ ዓሌታውን ቤተሰባውን ጉጅለ ህወሓት ንናይ ባዕሉ ረብሓ ክብል ምስ ሻዕብያ ብምትሕብባርን ትእዛዝ ሻዕቢያ ብምቕባልን ኣብ ልዕሊ ህዝቢ ትግራይ መስካሕክሒ በደል እናብፀሐ ከም ዝርከብ ሓቢሮም። እቲ ዘይሕጋዊ ጉጅለ ብዙሕ በደል ዝፈፀመን ዓዲ ዘፍረሰን ተሓታትን ገበነኛን ጉጅለ ከም ዝኾነ ብምሕባር፤ ካብዚ ተሓታትነት ንምምላጥ ድማ ትእዛዝ ሻዕቢያ እናተቐበለ...
የመደመር መንግሥት ሀገር በቀል የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ግዙፍ የልማት ፕሮጀክቶችን የመፈጸም አቅም አጎልብቷል
አዲስ አበባ፤ መስከረም 4/2019 (ኢዜአ)፡- የመደመር መንግሥት ሀገር በቀል የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ መርሃ ግብር ዕድገትን በማፋጠን ግዙፍ የልማት ፕሮጀክቶችን የመፈጸም አቅም ማጎልበቱን የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፕሬዝዳንቶች ገለጹ። የኢትዮጵያ ሀገር በቀል የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ መርሃ ግብር አዝጋሚና መዋቅራዊ የዕድገት ስብራትን በማከም፣ ዓለም አቀፍ ንግድና ኢንቨስትመንትን በማበራታታት በሁሉም ዘርፍ ዕድገትን እያሳለጠ ነው። የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፕሬዝዳንቶች ለኢዜአ እንዳሉትም፤ የኢትየጵያ ሀገር በቀል የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ የብዝኅ ኢኮኖሚ ልማት ፍኖትን በማብሰር ዕድገት የሚያፋጥን እመርታዊ ውጤት እያስገኘ ነው። የኢኮኖሚ ዘርፎች እመርታዊ ውጤትም የዜጎችን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት በማረጋገጥ ኢትዮጵያን ወደተሻለ የብልፅግና ምዕራፍ ማሸጋገር ያስቻሉ ጠንካራ መሰረቶችን...
የኢትዮጵያ የዓለም አትሌቲክስ የጎዳና ላይ ሩጫ ሻምፒዮና ዝግጅት
አዲስ አበባ፤መስከረም 4 /2019 (ኢዜአ):- ሁለተኛው የዓለም አትሌቲክስ የጎዳና ላይ ሩጫ ሻምፒዮና መስከረም 9 እና 10 ቀን 2019 ዓ.ም በዴንማርክ ኮፐንሃገን ይካሄዳል። በሻምፒዮናው ላይ ከ86 ሀገራት የተወጣጡ 496 አትሌቶች ይሳተፋሉ። በተጨማሪም የዓለም አትሌቲክስ የስደተኞች አትሌቲክስ ቡድንም በዚህ ውድድር ላይ ተካፋይ ነው። ኢትዮጵያ በሻምፒዮናው ላይ ከሚሳተፉ ሀገራት መካከል አንዷ ነች። የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑካን ቡድን በአዲስ አበባ ዝግጅቱን እያደረገ ይገኛል። የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ኮማንደር አትሌት ስለሺ ስህን፣ የቡድኑ መሪ ኢንስትራክተር አድማሱ ሳጂ እና የቴክኒክ ቡድኑ መሪ አቶ አሰፋ በቀለ በስታዲየሙ በመገኘት አትሌቶቹን አበረታተዋል። የፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት ኮማንደር አትሌት ስለሺ ስህን ለሻምፒዮናው የሚያስፈልገውን ዝግጅት ፌዴሬሽኑ...