Tila Fok
Actions
Media Outlet details
| Scope | N/A |
|---|---|
| Language | N/A |
| Country | N/A |
|
Similarweb UVM |
Request pricing |
|
Comscore UVM |
Request pricing |
Recent Articles
Search ArticlesDiribe Welteji banned for two years
The Court of Arbitration for Sport (CAS) has partially upheld an appeal by World Athletics against the Ethiopian National Anti-Doping Office (ETH-NADO) and middle-distance runner Diribe Welteji Kejelcha (Ethiopia). Ms Welteji is found to have committed an Anti-Doping Rule Violation (ADRV) and is sanctioned with a period of ineligibility of two years from 8 July 2025, with credit for provisional suspension served.
ጆን ቴሪ በቼልሲ ጊዜያዊ አሰልጣኝነት ምርጫ ማዘኑን ገልጿል
Skip to content የቀድሞው የቼልሲ የመሀል ተከላካይ ጆን ቴሪ ጥር ላይ በተሰናበቱት አሰልጣኝ ኤንዞ ማሬስካ ምትክ የጊዜያዊ አሰልጣኝነት እድል ባለማግኘቱ ደስተኛ እንዳልሆነ ገልጿል፡፡ ጆን ቴሪ በቼልሲ አካዳሚ በበጎ ፈቃድ አሰልጣኝነት በወር ሁለት ቀን የሚሰራ ሲሆን ከማሬስካ መሰናበት በኋላ በማንችስተር ሲቲ እና በፉልሃም ጨዋታ የአሰልጣኝነት ቡድን አባል አለመሆኑ እንዳስከፋው ገልጿል፡፡ የ21 አመት በታች ቡድን አሰልጣኝ የሆነው ካለም መክፋርለን ጊዜያዊ አሰልጣኝ በመባል ተሹሞ እንደነበር የሚታወስ ነው፡፡ ጆን ቴሪ በሰጠው አስተያየት በቡድኑ ውስጥ ዋና አሰልጣኝ ባይሆን እንኳን አለመካተቱ ቅር እንዳሰኘው ተናግሯል፡፡ amharic , Feature December 25, 2025 ከራባት እስከ አጋዲር፡ AFCON 2025ን የሚያስተናግዱ ዘጠኝ ስታዲየሞች በበረከት ጸጋዬ ሞሮኮ የ...
ከራባት እስከ አጋዲር፡ AFCON 2025ን የሚያስተናግዱ ዘጠኝ ስታዲየሞች
በበረከት ጸጋዬ ሞሮኮ የ AFCON 2025 ን በስድስት አስተናጋጅ ከተሞች ውስጥ ባሉ ዘጠኝ ስታዲየሞች እያስተናገደች ነው፣ ይህም የአገሪቱን ዘመናዊ እና የተለያየ የእግር ኳስ መሠረተ ልማት አጉልቶ ያሳያል። ቀጣዩ አጭር ዳሰሳ ለውድድሩ የተመረጡትን ዘጠኝ ስታዲየሞች ዝርዝር አቅማቸውን፣ ቁልፍ ባህሪያቸውን፣ ታሪካቸውን እና ቦታቸውን ያትታል። በሞሮኮ አስተናጋጅነት የሚካሄደው 35ኛው የአፍሪካ ዋንጫ እሁድ ታህሳስ 12 ቀን በራባት ተጀመረ። የመክፈቻው ጨዋታ አስተናጋጇ ሞሮኮ ኮሞሮስን 2-0 አሸንፋለች። ከጨዋታው በፊት ይህን አህጉራዊ ውድድር ከሚያስተናግዱ 9 መድረኮች አንዱ በሆነው በልዑል ሙላይ ኤል ሀሰን በተመራው ታላቅ የመክፈቻ ስነ ስርዓት በፕሪንስ ሙላይ አብደላ ስታዲየም ተካሂዷል። ለአድናቂዎች፣ ለሞሮኮ እና ለአለም አቀፍ፣ ለውድድሩ የተመረጡትን 9 ቦታዎች፣ አቅማቸውን፣ ቁልፍ...
ሞ ሳላህ ላይ እየተሰጡ ያሉ ትችቶች እንዴት ይታያሉ? - Tila Fok
ግብጻዊው የሊቨርፑል የፊት መስመር ተጫዋች ሞ ሳላህ ከሊዲሱ ጨዋታ መልስ በሰጠው አስተያየት መነጋገሪያ ሆኖ ከርሟል፡፡ “ 90 ደቂቃ ሙሉ ተጠባባቂ ወንበር ላይ መሆኔን ላምን አልችልም፡፡ ለሶስተኛ ተከታታይ ጨዋታ ነው ይህ የሆነው፡፡ በእግር ኳስ ዘመኔ ለመጀመሪያ ጊዜ ይመስለኛል፡፡ ላለፉት አመታት ለዚህ ክለብ በርካታ ነገሮችን አድርጌያለሁ በተለይም ደግሞ ያለፈው አመት” በማለት ነበር ሳላህ ከሊድስ ጨዋታ በኋላ ለጋዜጠኞች አስተያየቱን የሰጠው፡፡ ሳላህ ለ7 ደቂቃ ያህል በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ለሊቨርፑል ውጤት አለመሳካት እርሱን ተጠያቂ ለማድረግ የፈለገ ሰው እንዳለ ተናግሯል፡፡ ከአሰልጣኙ አርነ ስሎት ጋር ያላቸውን ግንኙነት የተቸ ሲሆን ከዛም በተጨማሪ እንደጄሚ ካራገር ካሉ ተንታኞች ሊሰነዘርበት የሚችለውን ትችት አስቀድሞ ተናግሯል፡፡ ሳላህ አያይዞም ከዚህ በፊት ሀሪ ኬን ጋር...
ኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃን ይዛ አጠናቃለች
Skip to content የአፍሪካ የትምህርት ቤቶች እግር ኳስ ውድድር የሴካፋ ሻምፒዮና ዛሬ ፍጻሜውን ሲያገኝ ኢትዮጵያ በሁለቱም ጾታ ሁለተኛ ደረጃን ይዛ አጠናቃለች። በወንዶች ፍጻሜ ኢትዮጵያ ከአስተናጋጇ ዩጋንዳ ያደረጉት ጨዋታ ያለ ግብ ተጠናቆ በመለያ ምቶች ዩጋንዳ 3-1 ስታሸንፍ በሴቶች ፍጻሜ ኢትዮጵያ ከ ታንዛንያ በተመሳሳይ ያለ ግብ መደበኛውን ክፍለ ጊዜ አጠናቀው በመለያ ምቶች ታንዛንያ 5-4 ማሸነፍ ችላለች። amharic , Feature December 25, 2025 ከራባት እስከ አጋዲር፡ AFCON 2025ን የሚያስተናግዱ ዘጠኝ ስታዲየሞች በበረከት ጸጋዬ ሞሮኮ የ AFCON 2025 ን በስድስት አስተናጋጅ ከተሞች ውስጥ ባሉ ዘጠኝ ስታዲየሞች እያስተናገደች ነው፣ ይህም የአገሪቱንዘመናዊ እና የተለያየ የእግር ኳስ መሠረተ ልማት አጉልቶ ያሳያል። ቀጣዩ አጭር ዳሰሳ ለውድድሩ…...
የአፍሪካ ዋንጫ ቅድመ ዳሰሳ
በበረከት ጸጋዬ 35ተኛው የአፍሪካ ዋንጫ (ከታህሳስ 21 እስከ ጥር 10/2018) በሞሮኮ የሚካሄድ ሲሆን የወቅቱ ሻምፒዮን አይቮሪኮስት :ደቡብ አፍሪካ እና መሰል ሀገራት ከሚቀጥለው አመት የፊፋ የአለም ዋንጫ ቀደም ብለው በአህጉራዊ ውድድሩ ላይ የሚያሳዩት ብቃት ትኩረትን ይስባል። በAFCON 2025 ላይ ላሉ ሁሉም ቡድኖች የዝነኛው የሚድያ አውታር ESPN የየቡድኖቹ መመሪያ እነሆ። ምድብ A፡ ሞሮኮ፡ ማሊ፡ ዛምቢያ፡ ኮሞሮስ ሞሮኮ እ.ኤ.አ. በ2022 የፊፋ የዓለም ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ተፋላሚዎች በመሆን የአፍሪካን ሪከርድ አሻሽለዋል። 2023 ኮትዲቯር የአፍሪካ ዋንጫ በጥሎ ማለፍ ዙር በደቡብ አፍሪካ የደረሰባቸው ሽንፈት ያልተጠበቀ ነበረ። ዋሊድ ሬጉራጊ አሁንም የአትላስ አንበሶቹ መሪ ናቸው። ቁልፍ ተጫዋች(ዎች)፡ አሽራፍ ሃኪሚ በፓሪስ ሴንት ጀርሜይን የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ...
ቀይ ቀበሮዎቹ ካታር ለመገኘት በሞሮኮ ይፋለማሉ
ከራባት እስከ አጋዲር፡ AFCON 2025ን የሚያስተናግዱ ዘጠኝ ስታዲየሞች በበረከት ጸጋዬ ሞሮኮ የ AFCON 2025 ን በስድስት አስተናጋጅ ከተሞች ውስጥ ባሉ ዘጠኝ ስታዲየሞች እያስተናገደች ነው፣ ይህም የአገሪቱንዘመናዊ እና የተለያየ የእግር ኳስ መሠረተ ልማት አጉልቶ ያሳያል። ቀጣዩ አጭር ዳሰሳ ለውድድሩ…
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አዲስ አሰልጣኝ አግኝቷል
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ባደረገው ስብሰባ አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳሕሌን ቀጣዩ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ አድርጎ በመምረጥ ውሳኔ አሳልፏል። አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳሕሌ በአሁኑ ወቅት የፋሲል ከነማ አሰልጣኝ ሆነው በመሥራት ላይ የሚገኙ ሲሆን ከዚህ ቀደም የኢትዮጵያ ታዳጊ እና ዋናው ብሔራዊ ቡድንን በአሰልጣኝነት ከመምራታቸው በተጨማሪ ፌዴሬሽኑን በቴክኒክ ዳይሬክተርነት አገልግለዋል። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አሰልጣኙ እየሰሩበት ከሚገኘው ፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ ጋር ንግግር ካደረገ በኋላ የውል ሁኔታ እና ተያያዥ ጉዳዮችን በቀጣይ እንደሚያሳውቅ ተገልፆል። amharic , News , Uncategorized November 17, 2025 ኒኮ ዋልተማደ- በወሳኝ ሰአት የተገኘ አጥቂ የጀርመን ብሄራዊ ቡድን የ2014ቱን የአለም ዋንጫ ካሸነፉ...
ከራባት እስከ አጋዲር፡ AFCON 2025ን የሚያስተናግዱ ዘጠኝ ስታዲየሞች
በበረከት ጸጋዬ ሞሮኮ የ AFCON 2025 ን በስድስት አስተናጋጅ ከተሞች ውስጥ ባሉ ዘጠኝ ስታዲየሞች እያስተናገደች ነው፣ ይህም የአገሪቱን ዘመናዊ እና የተለያየ የእግር ኳስ መሠረተ ልማት አጉልቶ ያሳያል። ቀጣዩ አጭር ዳሰሳ ለውድድሩ የተመረጡትን ዘጠኝ ስታዲየሞች ዝርዝር አቅማቸውን፣ ቁልፍ ባህሪያቸውን፣ ታሪካቸውን እና ቦታቸውን ያትታል። በሞሮኮ አስተናጋጅነት የሚካሄደው 35ኛው የአፍሪካ ዋንጫ እሁድ ታህሳስ 12 ቀን በራባት ተጀመረ። የመክፈቻው ጨዋታ አስተናጋጇ ሞሮኮ ኮሞሮስን 2-0 አሸንፋለች። ከጨዋታው በፊት ይህን አህጉራዊ ውድድር ከሚያስተናግዱ 9 መድረኮች አንዱ በሆነው በልዑል ሙላይ ኤል ሀሰን በተመራው ታላቅ የመክፈቻ ስነ ስርዓት በፕሪንስ ሙላይ አብደላ ስታዲየም ተካሂዷል። ለአድናቂዎች፣ ለሞሮኮ እና ለአለም አቀፍ፣ ለውድድሩ የተመረጡትን 9 ቦታዎች፣ አቅማቸውን፣ ቁልፍ...
የአፍሪካ ዋንጫ ቅድመ ዳሰሳ
35ተኛው የአፍሪካ ዋንጫ (ከታህሳስ 21 እስከ ጥር 10/2018) በሞሮኮ የሚካሄድ ሲሆን የወቅቱ ሻምፒዮን አይቮሪኮስት :ደቡብ አፍሪካ እና መሰል ሀገራት ከሚቀጥለው አመት የፊፋ የአለም ዋንጫ ቀደም ብለው በአህጉራዊ ውድድሩ ላይ የሚያሳዩት ብቃት ትኩረትን ይስባል። በAFCON 2025 ላይ ላሉ ሁሉም ቡድኖች የዝነኛው የሚድያ አውታር ESPN የየቡድኖቹ መመሪያ እነሆ። ምድብ A፡ ሞሮኮ፡ ማሊ፡ ዛምቢያ፡ ኮሞሮስ ሞሮኮ እ.ኤ.አ. በ2022 የፊፋ የዓለም ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ተፋላሚዎች በመሆን የአፍሪካን ሪከርድ አሻሽለዋል። 2023 ኮትዲቯር የአፍሪካ ዋንጫ በጥሎ ማለፍ ዙር በደቡብ አፍሪካ የደረሰባቸው ሽንፈት ያልተጠበቀ ነበረ። ዋሊድ ሬጉራጊ አሁንም የአትላስ አንበሶቹ መሪ ናቸው። ቁልፍ ተጫዋች(ዎች)፡ አሽራፍ ሃኪሚ በፓሪስ ሴንት ጀርሜይን የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ፍልሚያ ከባየር...